15وَلَقَد آتَينا داوودَ وَسُلَيمانَ عِلمًا ۖ وَقالَا الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي فَضَّلَنا عَلىٰ كَثيرٍ مِن عِبادِهِ المُؤمِنينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብለዳውድና ለሱለይማንም ዕውቀትን በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ አሉም፡- «ምስጋና ለአላህ ለእዚያ ከምእምናን ባሮቹ በብዙዎቹ ላይ ላበለጠን ይገባው፡፡»