61فَلَمّا تَراءَى الجَمعانِ قالَ أَصحابُ موسىٰ إِنّا لَمُدرَكونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡