208وَما أَهلَكنا مِن قَريَةٍ إِلّا لَها مُنذِرونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስፈራሪዎች ያሏት (እና ያስተባበለች) ኾና እንጅ አላጠፋንም፡፡