46لَقَد أَنزَلنا آياتٍ مُبَيِّناتٍ ۚ وَاللَّهُ يَهدي مَن يَشاءُ إِلىٰ صِراطٍ مُستَقيمٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአብራሪን አንቀጾች በእርግጥ አወረድን፡፡ አላህም የሚሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይመራዋል፡፡