83لَقَد وُعِدنا نَحنُ وَآباؤُنا هٰذا مِن قَبلُ إِن هٰذا إِلّا أَساطيرُ الأَوَّلينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ይህንን እኛም ከእኛ በፊትም የነበሩት አባቶቻችን በእርግጥ ተቀጥረናል፡፡ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች እንጂ ሌላ አይደለም» (አሉ)፡፡