63بَل قُلوبُهُم في غَمرَةٍ مِن هٰذا وَلَهُم أَعمالٌ مِن دونِ ذٰلِكَ هُم لَها عامِلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበእውነቱ (ከሓዲዎች) ልቦቻቸው ከዚያ (መጽሐፍ) በዝንጋቴ ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነሱም ከዚህ ሌላ እነሱ ለርሷ ሠሪዎችዋ የኾኑ (መጥፎ) ሥራዎች አሏቸው፡፡