61أُولٰئِكَ يُسارِعونَ فِي الخَيراتِ وَهُم لَها سابِقونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእነዚያ በመልካም ሥራዎች ይጣደፋሉ፡፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው፡፡