46إِلىٰ فِرعَونَ وَمَلَئِهِ فَاستَكبَروا وَكانوا قَومًا عالينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብወደ ፈርዖንና ወደ ጭፍሮቹ (ላክናቸው)፡፡ ኮሩም፡፡ የተንበጣረሩ ሕዝቦችም ነበሩ፡፡