40قالَ عَمّا قَليلٍ لَيُصبِحُنَّ نادِمينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(አላህም) «ከጥቂት ጊዜ በኋላ (በጥፋታቸው) በእርግጥ ተጸጻቾች ይኾናሉ» አለው፡፡