70أَلَم تَعلَم أَنَّ اللَّهَ يَعلَمُ ما فِي السَّماءِ وَالأَرضِ ۗ إِنَّ ذٰلِكَ في كِتابٍ ۚ إِنَّ ذٰلِكَ عَلَى اللَّهِ يَسيرٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአላህ በሰማይና በምድር ውስጥ ያለን ሁሉ በእርግጥ የሚያውቅ መኾኑን አታውቅምን ይህ በመጽሐፍ ውስጥ (የተመዘገበ) ነው፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡