51وَالَّذينَ سَعَوا في آياتِنا مُعاجِزينَ أُولٰئِكَ أَصحابُ الجَحيمِሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእነዚያም የሚያመልጡ መስሏቸው ተዓምራቶቻችንን በመንቀፍ የተጉ እነሱ የእሳት ጓዶች ናቸው፡፡