7وَما أَرسَلنا قَبلَكَ إِلّا رِجالًا نوحي إِلَيهِم ۖ فَاسأَلوا أَهلَ الذِّكرِ إِن كُنتُم لا تَعلَمونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብከአንተም በፊት ወደእነሱ የምናወርድላቸው የኾነን ሰዎችን እንጂ ሌላን አላክንም፡፡ የማታውቁም ብትኾኑ የመጽሐፉን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡