10لَقَد أَنزَلنا إِلَيكُم كِتابًا فيهِ ذِكرُكُم ۖ أَفَلا تَعقِلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብክብራችሁ በውስጡ ያለበትን መጽሐፍ ወደእናንተ በእርግጥ አወረድን፡፡ አታውቁምን