41وَاذكُر فِي الكِتابِ إِبراهيمَ ۚ إِنَّهُ كانَ صِدّيقًا نَبِيًّاሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበመጽሐፉ ውስጥ ኢብራሂምንም አውሳ፡፡ እርሱ በጣም እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡