27فَأَتَت بِهِ قَومَها تَحمِلُهُ ۖ قالوا يا مَريَمُ لَقَد جِئتِ شَيئًا فَرِيًّاሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበእርሱም የተሸከመቺው ሆና ወደ ዘመዶቿ መጣች፡፡ «መርየም ሆይ! ከባድን ነገር በእርግጥ ሠራሽ» አሏት፡፡