41وَلَقَد صَرَّفنا في هٰذَا القُرآنِ لِيَذَّكَّروا وَما يَزيدُهُم إِلّا نُفورًاሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብይገሰጹም ዘንድ በዚህ ቁርኣን ውስጥ ደጋግመን በእርግጥ ገለጽን፡፡ መበርገግንም እንጂ ሌላን አይጨመርላቸውም፡፡