88الَّذينَ كَفَروا وَصَدّوا عَن سَبيلِ اللَّهِ زِدناهُم عَذابًا فَوقَ العَذابِ بِما كانوا يُفسِدونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእነዚያ የካዱ፣ ከአላህም መንገድ የከለከሉ ያጠፉ በነበሩት ምክንያት ቅጣትን በቅጣት ላይ ጨመርንባቸው፡፡