46أَو يَأخُذَهُم في تَقَلُّبِهِم فَما هُم بِمُعجِزينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብወይም (ካገር ወደ አገር) በሚዛወሩበት ጊዜ የሚይዛቸው መኾኑን (አይፈሩምን) እነሱም አሸናፊዎች አይደሉም፡፡