29فَادخُلوا أَبوابَ جَهَنَّمَ خالِدينَ فيها ۖ فَلَبِئسَ مَثوَى المُتَكَبِّرينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«የገሀነምንም ደጃፎች በውስጧ ዘውታሪዎች ስትኾኑ ግቡ» (ይባላሉ)፡፡ የኩሩዎችም መኖሪያ (ገሀነም) በእርግጥ ከፋች!