13وَما ذَرَأَ لَكُم فِي الأَرضِ مُختَلِفًا أَلوانُهُ ۗ إِنَّ في ذٰلِكَ لَآيَةً لِقَومٍ يَذَّكَّرونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበምድርም ላይ መልኮቹ የተለያዩ ኾኖ ለእናንተ የፈጠረላችሁን ሁሉ (ገራላችሁ)፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚገሰጹ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለ፡፡