104إِنَّ الَّذينَ لا يُؤمِنونَ بِآياتِ اللَّهِ لا يَهديهِمُ اللَّهُ وَلَهُم عَذابٌ أَليمٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእነዚያን በአላህ አንቀጾች የማያምኑትን አላህ አይመራቸውም፤ ለነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡