96الَّذينَ يَجعَلونَ مَعَ اللَّهِ إِلٰهًا آخَرَ ۚ فَسَوفَ يَعلَمونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(እነሱም) እነዚያ ከአላህ ጋር ሌላ አምላክን ያደረጉ ናቸው፡፡ በእርግጥም (ፍጻሜያቸውን) ወደፊት ያውቃሉ፡፡