54قالَ أَبَشَّرتُموني عَلىٰ أَن مَسَّنِيَ الكِبَرُ فَبِمَ تُبَشِّرونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«እርጅና የደረሰብኝ ከመኾኔ ጋር አበሰራችሁኝን በምን ታበስሩኛላችሁ» አለ፡፡