98قالَ سَوفَ أَستَغفِرُ لَكُم رَبّي ۖ إِنَّهُ هُوَ الغَفورُ الرَّحيمُሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ወደፊት ለእናንተ ጌታዬን ምሕረትን እለምንላችኋለሁ፡፡ እነሆ! እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና» አላቸው፡፤