61قالوا سَنُراوِدُ عَنهُ أَباهُ وَإِنّا لَفاعِلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ስለእርሱ አባቱን በጥብቅ እንጠይቃለን፡፡ እኛም (ይህንን) በእርግጥ ሠሪዎች ነን» አሉት፡፡