5قالَ يا بُنَيَّ لا تَقصُص رُؤياكَ عَلىٰ إِخوَتِكَ فَيَكيدوا لَكَ كَيدًا ۖ إِنَّ الشَّيطانَ لِلإِنسانِ عَدُوٌّ مُبينٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡»