51أَثُمَّ إِذا ما وَقَعَ آمَنتُم بِهِ ۚ آلآنَ وَقَد كُنتُم بِهِ تَستَعجِلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ከዚያም (ቅጣቱ) በወደቀ ጊዜ በእርሱ አመናችሁበትን በእርግጥ በእርሱ የምትቻኮሉ የነበራችሁ ስትሆኑ አሁን» (ይባላሉ)፡፡