25وَاللَّهُ يَدعو إِلىٰ دارِ السَّلامِ وَيَهدي مَن يَشاءُ إِلىٰ صِراطٍ مُستَقيمٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአላህም ወደ ሰላም አገር ይጠራል፡፡ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል፡፡